ሰበር ዜና – የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራር አባላት ላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ

Home » መግለጫ / Press Release » ሰበር ዜና – የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራር አባላት ላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ

Nov 8, 13 • by

GPF_Logo-Small

ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራርአባላት ላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ።

በጠቅላይ ሚንስትር ተብየው ሃይለማሪያም ደሳለኝ እውቅናና ትእዛዝ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ታጋዮች በሚገኙበት ቦታ ድረስ በመሄድ አመራሩን ለመግደል ሙከራ ቢደረግም ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት በሕዝባዊ ሃይሉ መረጃና ደህንነት ክፍል ከፍተኛ ክትትል ሙከራው መክሸፉን ሕዝባዊ ሃይሉ ገለጸ። ይህ ልዩ ትእዛዝ ጥቅምት 30 2006 ዓ/ም ተፈጻሚ እንዲሆን እቅድ የነበረ ቢሆንም ሕዝባዊ ሃይሉ ጥቅምት 27 2006 ዓ/ም ሊያከሽፈው ችሏል። ( ዝርዝሩን ከዚህ ላይ ያዳምጡ  mp3 )

 


Audio of TPLF’s plot to assassinate G7PF leaders (Full record )
(Part 1)
(Part 2)
(Part 3)
(Part 4)
(Part 5)
(Part 6)
(Part 7)


 

Pin It

« »

Scroll to top