• የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

  የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

  by • on Dec 16, 13 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off

  የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ ቀን ታህሳስ 7 2006    (PDF)    (Audio mp3) ታህሳስ 7 2006 ዓም የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከተመሰረተ አንድ አመት ሞላው። አንድ አመት በጭንቅና በአሳር ለተያዘች የዛሬይቱ ኢትዮጵያና ህዝቧ እጅግ ረጅም ግዜ እንደሆነ ህዝባዊ ሃይሉ በሚገባ ይገነዘባል። ባላፈው አንድ አመት ውስጥ የኢትዮጵያን ህዝብ የመከራ፣ የአሳርና የውርደት ህይወት ይበልጥ እየሰፋ፣ የሚፈጸምበት ግፍ ይበልጥ እየገዘፈ መሄዱን አይተነዋል። በሃገርና በህዝብ ላይ እየወረደ ያለውን ወያኔ ወለድ የስቃይና የፍዳ ናዳ በቅጡ ላጤነው ሃገሪቱና ህዝቧ የአዳዲስ የስቆቃና የመከራ አይነቶች መፈተኛ ቤተ ሙከራዎች እየተደረጉ ለመሆኑ ጥርጥር አይኖረውም። ለሚራበው፣ ለሚረገጠው፣ በግፍ ለታጎረው፣ በኑሮ ውድነት

  Read More »
 • ሰበር ዜና – የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራር አባላት ላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ

  by • on Nov 8, 13 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off

  ህዝባዊ ሃይል ከፍተኛ የአመራርአባላት ላይ ታቅዶ የነበረ የመግደል ሙከራ ከሸፈ። በጠቅላይ ሚንስትር ተብየው ሃይለማሪያም ደሳለኝ እውቅናና ትእዛዝ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ታጋዮች በሚገኙበት ቦታ ድረስ በመሄድ አመራሩን ለመግደል ሙከራ ቢደረግም ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት በሕዝባዊ ሃይሉ መረጃና ደህንነት ክፍል ከፍተኛ ክትትል ሙከራው መክሸፉን ሕዝባዊ ሃይሉ ገለጸ። ይህ ልዩ ትእዛዝ ጥቅምት 30 2006 ዓ/ም ተፈጻሚ እንዲሆን እቅድ የነበረ ቢሆንም ሕዝባዊ ሃይሉ ጥቅምት 27 2006 ዓ/ም ሊያከሽፈው ችሏል። ( ዝርዝሩን ከዚህ ላይ ያዳምጡ  mp3 )   Audio of TPLF’s plot to assassinate G7PF leaders (Full record ) (Part 1) (Part 2) (Part 3) (Part 4) (Part 5) (Part

  Read More »
 • የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ጠንካራ የሕዝብ ደጀን እንዳለው አስታወቀ እስከመጨረሻው አብረን እንቁም ሲልም ጥሪውን አሰማ

  የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ጠንካራ የሕዝብ ደጀን እንዳለው አስታወቀ እስከመጨረሻው አብረን እንቁም ሲልም ጥሪውን አሰማ

  by • on Oct 28, 13 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off

  በኖርዌ የተደረገውን የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ግሩም ድንቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ጨምሮ ከሌላውም የዓለም ክፍል ከፍተኛ ድጋፍ እየተደረገለት መሆኑን ሕዝባዊ ሃይሉ ገለጸ። ይህንን ተከትሎም የአብረን እንታገል ጥሪ ከያቅጣጫው እየጎረፈለት መሆኑንም ጠቁሟል። ፋሽስት ወያኔ አንዴ በሊማሊሞ አቋርጡ ሌላ ጊዜ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ የርግላችሁ ሲል እንደነበር ያስታወሰው ሕዝባዊ ሃይሉ ይኸው ያ ቀን ደርሷል ብሏል።

  Read More »
 • በግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልና በትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሃል መገንባት የጀመረውን ወገናዊ ትስስር የሚያሳይ የቪድዮና የዜማ ቅንብር

  by • on Sep 20, 13 • in Video • with Comments Off

  በግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልና በትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሃል መገንባት የጀመረውን ወገናዊ ትስስር የሚያሳይ የቪድዮና የዜማ ቅንብር

  Read More »
 • ለንጹሃን የደም ጥሪ ተገቢው ምላሽ ትጥቅ አንስቶ ነፍሰ ገዳዮችን መፋለም ብቻ ነው።

  by • on Aug 4, 13 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off

  ከሃምሌ 26 _ 2005 አንስቶ ይህ መግለጫ እስከወጣበት እስከ ሃምሌ 28_ 2005 አ.ም እለት የወያኔ ዘረኛ ጉጅሌ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን በማሰማራት በመላው ኢትዮጵያ፣ በእስልምና እምነት ተከታይ የሃገሪቱ ዜጎች ላይ በስፋት የግድያ እርምጃ እየወሰደ ነው። ክቡር ህይወታቸውን በግፈኛው የወያኔ የአፈና ሃይል ያጡት ወገኖች ቁጥር በርካታ ሆኗል። ክፉኛ የቆሰሉት ወገኖቻችን ቁጥር ከተገደሉት እጅጉን የገዘፈ ነው። ፍጹም አረመኔያዊነት በተሞላው መንገድ በወያኔ ቅልብ ጦር የተቀጠቀጡትና እንደከብት ተሰብሰብው በየእስር ቤቱ የታጎሩት ወገኖቻችን ቁጥር በሽዎች የሚቆጠር ሆኗል።

  Read More »
 • እኔ ማነኝ?

  by • on Jul 19, 13 • in Resource • with Comments Off

  ይህን አነስተኛ ሰነድ የተወሰደው ከ220 ገጾች በላይ ርዝማኔ ካለው የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የፖለቲካ ስልጠና ሰነድ ነው። ዋናው የስልጠናው ሰነድ እኔ፣ እኛና ህዝባዊ ሰራዊቱ፣ ሃገራችን ኢትዮጵያ፣ የፖለቲካና የፍልስፍና ጽንጸ ሃሳቦችና ንድፈ-ሃሳቦች በሚሉ 4 ምእራፎች የተከፋፈለ ነው። በዚህ ተቀንጭቦ በቀረበው ሰነድ ውስጥ የተነሱ ጉዳዮች አንዳቸውም ሳይቀሩ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል ድርጅትና አባላት ብቻ ጉዳዮች ናቸው ብለን አናምን። የሁሉም የሃገራችን የፖለቲካ ድርጅቶችና አባሎቻቸው፣ እንዲሁም የአጠቃላይ የማህበረሰባችን ጉዳዮች ናቸው ብለን እናምናለን።

  Read More »
 • የአማራ ህዝብ ስቃይ እንዲያበቃ ወያኔን መቅበር ይኖርብናል

  by • on Apr 13, 13 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off

  ዛሬ ወያኔ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ያፈናቀላቸው አማሮች የመጀመሪያዎቹ የወያኔዎች የጥቃት ሰለባዎች አይደሉም። የመጨረሻዎቹም አይሆኑም። ወያኔ ከነ ጸረ አማራ ፖሊሲው በስልጣን እስካለ ድረስና በአማራ ስም አማራውን እያፈኑ፣ እየሰለሉ ከወያኔ ፍርፋሪ እየለቀሙ ለመኖር የቆረጡ ከአማራው መሃል የወጡ ከሃዲዎች አማራውን መቆጠጠር እስከቻሉ ድረስ የአማራ ህዝብ መራቆት፣ ስደት፣ ውርደት፣ ሰቆቃና ሞት የማይለዩት ህዝብ እንደሆነ ይቀጥላል።

  Read More »
Scroll to top